Description:
* ለግሬድ ቢም የተዘጋጀ ጅምር ቤት ለ G+2 ቴራስ ላምበረት አራራት ጀርባ
* ኢ ካርታ ያለው
* የ5 አመት ግንባታ ፈቃድ ያለው
* ሙሉ ሊዝ የ99 አመት የጨረሰ
* ውሀና መብራት የገባለት
* መሠረተ ልማት የተሟላ አከባቢ ነው
* ቤቶን ሰርተው ሲጨርሡ እይታው ገራሚ ምርጥ ቪው የሆነ
* የልማት ተነሺ ምትክ ቦታ
* መሠረቱ ለራሴ ለኔ ተብሎ በጥራት የወጣ።
* ደላላ ክፍያ የለውም
* በ 0900296342 ያውሩኝ ሲወስኑ።
Contact Information
Categories:
Land for sale
Phone:
0900296342
Address:
Yeka sub city wereda 9 lamberet behind Ararat hotel, Addis Ababa, Ethiopia









